Chef Anteneh Difabachew. Credit: A.Difabachewዋና ምግብ አብሳይ አንተነህ "ስደተኛው ሼፍ" በሚል መጠሪያ የግለ-ሕይወት ታሪኩን በቀዳሚነት በአማርኛ አስፍሯል፤ ከሰሞኑ በስደት አገሩ የጀርመንኛ ቋንቋ መልሶ ለዳግም ሕትመት በማብቃት አንባቢያን ሕይወቱን እንዲጋሩት እነሆኝ ብሏል። ዛሬን በአገረ ጀርመን ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ዋና ምግብ አብሳይነት እየገፋ፤ ትናንትን በእጅጉ ብርቱ በሆኑ ፈተናዎች ውስጥ ወድቆ በመነሳት ያለፈበትን የልጅነት ሕይወቱን በምልሰት ያነሳል። ነገ ላይም ብሩህ ተስፋን አሳድሮ ይገኛል።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዋና ምግብ አብሳይ አንተነህ "ስደተኛው ሼፍ" በሚል መጠሪያ የግለ-ሕይወት ታሪኩን በቀዳሚነት በአማርኛ አስፍሯል፤ ከሰሞኑ በስደት አገሩ የጀርመንኛ ቋንቋ መልሶ ለዳግም ሕትመት በማብቃት አንባቢያን ሕይወቱን እንዲጋሩት እነሆኝ ብሏል። ዛሬን በአገረ ጀርመን ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ዋና ምግብ አብሳይነት እየገፋ፤ ትናንትን በእጅጉ ብርቱ በሆኑ ፈተናዎች ውስጥ ወድቆ በመነሳት ያለፈበትን የልጅነት ሕይወቱን በምልሰት ያነሳል። ነገ ላይም ብሩህ ተስፋን አሳድሮ ይገኛል።
አንኳሮች
- የመፅሐፉ ጭብጦች
- የልጅነት ሕይወት ፈተናዎች
- ከቤት እስከ ሆቴል ማዕድ ቤት