አንኳሮች
- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 90 በመቶ ግብይቶች በዲጂታል እየተገበዩ መሆኑን ገለጠ
- ሲንጋፖር በአዲስ አበባ ኤምባሲዋን ልትከፍት ነው
- በአፋር ክልል የፈነዳው እሳተ ገሞራ የፈጠረው ጢስ የተወሰኑ የአውሮፕላን በረራዎችን አስተጓጎለ
- በፀጥታ ሥራ ላይ አብሮት የሚጠብቅ ጓደኛውን በመግደል ከሚሠራበት ባንክ ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ የዘረፈው ግለሰብ በዕድሜ ልክ እሥራት ተቀጣ

Credit: SBS Amharic

SBS World News