በአውስትራሊያ ለቅድሚያ ምርጫ የተመዘገቡ ከነገ ጀምሮ መምረጥ ይችላሉ07:41ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.04MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android 18 ሚሊዮን የሚሆኑ አውስትራሊያውያን ለቅድሚይ ምርጫ የተመዘገቡ ሲሆን ፤ 60 ሚሊዮን የሚሆን የምርጫ መስጫ ወረቀቶች መታተማቸውንም የምርጫ ኮሚሽን አያይዞ አስታውቋል ፡፡ርእሰ ዜናዎችየቪክቶርያ መንግስት በስለት በቻፕል ጎዳና በስለት ተውግቶ የሞተውን ወጣት ገዳይ በፍለጋ ላይ ነኝ አለበሜልበርን በኮቪድ19 ተጥሎ የነበረው የመጀመሪያው ዙር እገዳ ፓለቲካዊ አጀንዳ ነበረው ሲል የተቃዋሚው ፓርቲ ወቀሰየፍልስጤም ሬድ ክረዘንት በቅርቡ የተገደሉትን የእርዳታ ባለሙያዎችን ተከተሎ የእስራኤል ወታደራዊ ምርመር ያወጣውን ሪፓርት አልቀበለም አለ ShareLatest podcast episodesየጤና ሚኒስቴር በደቡብ ኢትዮጵያ ጂንካ ከተማ ተከሰተ የተባለው አዲሱ በሽታ ከኢቦላ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ማርበርግ ቫይረስ እንደሆነ አስታወቀ#99 አልኮልን ‘እምቢኝ’ ማለትበትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ሊያገረሽ ይችላል በሚል ስጋት የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ፍጆታዎች ዋጋ መናሩን ነዋሪዎች ተናገሩተስፋ የራዲዮ ድራማ፤ ሕይወትና ሞት - ነፃነትና ፅልመት