ፖፕ ፍራንሲስ የመጨረሻውን የፋሲካ በአል መልእክታቸውን ከቅዱስ ጴጥሮስ ባሲሊካ በረንዳ ላይ ካስተላለፉ ከአንድ ቀን በኋላ ነው ክዚህ አለም በሞት የተለዪት።
ዋና ዋና ዜናዎች
- የቅድመ ምርጫ መጀመርን ተከተሎ አውስትራሊያውያን ከዛሬ ጀምሮ የምርጫ ድምጽን መስጠት ይችላሉ
- የተቃዋሚው ፓርቲ መሪ ፒተር ዳተን የወላጆች ቪዛ አመታዊ ቁጥር ገደብን አልቀነስኩም አሊ
- ሀማስ ያገታቸውን እስራኤላውያን እንዲለቅ በእስራአኤል የአሜሪካ አምባሳደር ተየቁ
Share





