Dr Wubshet Tesfaye (L), Dr Woldeselassie Bezabhe (C) and Dr Alemayehu Mekonnen (R) Source: Suppliedበአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች በይነ መረብ አባላት ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪ፣ ዶ/ር ወልደሥላሴ በዛብህ - በታዝማኒያ ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ ሕመሞች መድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪና ዶ/ር ዓለማየሁ መኮንን በዲከን ዩኒቨርሲቲ አግባብነት ያለው መድኃኒት አጠቃቀም መድኃኒት ተመራማሪ፤ በቅርቡ አውስትራሊያ ውስጥ በተዘጋጀ አንድ ሳይንሳዊ የውይይት መድረክ ላይ የኮቪድ - 19 መድኃኒትና ክትባትን አስመልክቶ ስላቀረባቸው ጥናቶችና ግኝቶች ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች በይነ መረብ አባላት ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪ፣ ዶ/ር ወልደሥላሴ በዛብህ - በታዝማኒያ ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ ሕመሞች መድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪና ዶ/ር ዓለማየሁ መኮንን በዲከን ዩኒቨርሲቲ አግባብነት ያለው መድኃኒት አጠቃቀም መድኃኒት ተመራማሪ፤ በቅርቡ አውስትራሊያ ውስጥ በተዘጋጀ አንድ ሳይንሳዊ የውይይት መድረክ ላይ የኮቪድ - 19 መድኃኒትና ክትባትን አስመልክቶ ስላቀረባቸው ጥናቶችና ግኝቶች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- በሙከራ ላይ ያሉ የኮቪድ - 19 መድኃኒቶችና ክትባቶች
- የባሕላዊ መድኃኒቶች አስተዋፅዖ
- በኮሮናቫይረስ ዙሪያ የተዛቡ መረጃዎች ስርጭት