ሕይወት ታድጎ ሕይወቱን ያጣው ታዳጊ ወጣት ማቲያስ ቴዎድሮስ በኩረጽዮን

Matiyas tewodros Bekuretsion (L) and Pastor Tesfaye Mebrhate Source: Supplied
በፐርዝ አውስትራሊያ በዋና ላያ ሳለ ሕይወቱ ስላለፈው የ16 ዓመት ወጣት ማቲያስ ቴዎድሮስ በኩረጽዮን ሕልፈተ ሕይወትና የሕይወት ዘመኑን ስኬት አንስተው አሳዳጊ ወላጆቹ ወ/ሮ ሲና ሲሳይ፣ አቶ ዘላለም ወንድሙና አጎቱ ፓስተር ተስፋዬ መብርሃቴ ይዘክራሉ።
Share