"ልጄን ለብቻዬ ማሳደጌ እንደልቤ እንዳልሮጥ ቢያግደኝም፤ ለልጄ የማደርገው የጊዜ መሰዕዋትነት ግን በምንም አይተካም" ሳራ ቢራቱ

Mother and Daughter.png

Sara Biratu and her Daughter. Credit: S.Biratu

ሳራ ቢራቱ የLalyiza Event & Decor ባለቤት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ የከፍተኛ ደረጃ ትምህርቷን ያጠናቀቀችው በጋዜጠኝነት ቢሆንም፤ በአገርቤት ተቀጥራ ያገለገለችው በመምህርትነትና በኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅነት ነበር ። በአውስትራሊያ በንግዱ ዓለም ተሰማርታ ትገኛለች። የ2026 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 እንግዳ ናት።


አንኳሮች
  • አዲስ አገር አውስትራሊያ
  • ሴትነት እና የንግዱ ዓለም
  • የዲኮር / ማስዋብ / ሙያ በማኅበረሰባችን ያለው ቦታ
  • የእናትነት ኃላፊነት እና ተግዳሮቶቹ

Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now