"በፐርዝ ከተማ ከወሊድ በኋላ በሚከሰት ድባቴ ወደ እናቶች ክፍል ለሕክምና የገባሁ የመጀመሪዋ ኢትዮጵያዊት እናት እኔ ነኝ" ሳራ ቢራቱ16:25Sara Biratu. Credit: S.Biratuየኔ ታሪክ፤ ከኢትዮጵያ እስከ አውስትራሊያView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsSpotifyDownload (15.04MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ሳራ ቢራቱ የLalyiza Event & Decor ባለቤት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ የከፍተኛ ደረጃ ትምህርቷን ያጠናቀቀችው በጋዜጠኝነት ቢሆንም፤ በአገርቤት ተቀጥራ ያገለገለችው በመምህርትነትና በኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅነት ነበር ። በአውስትራሊያ በንግዱ ዓለም ተሰማርታ ትገኛለች። የ2026 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 እንግዳ ናት።አንኳሮችከመውለድ በኋላ የሚከሰት ድባቴ - Post Natal Depression ወደ ሀገር ቤት መመለስሴቶች እና ውበት ተጨማሪ ያድምጡ"ልጄን ለብቻዬ ማሳደጌ እንደልቤ እንዳልሮጥ ቢያግደኝም፤ ለልጄ የማደርገው የጊዜ መሰዕዋትነት ግን በምንም አይተካም" ሳራ ቢራቱShareLatest podcast episodes"ልጄን ለብቻዬ ማሳደጌ እንደልቤ እንዳልሮጥ ቢያግደኝም፤ ለልጄ የማደርገው የጊዜ መሰዕዋትነት ግን በምንም አይተካም" ሳራ ቢራቱ"ተግዳሮት ፊታችን ሲጋረጥ፣ መልካም ዕድልንም ይዞ እንደሚመጣ ማመን፤ ተስፋ አለመቁረጥና ራስን ለአዲስ ነገር ክፍት ማድረግ ያስፈልጋል" በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴበኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ ትምህርት፣ ሥራና የአውስትራሊያ ክብር ሽልማትበኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ ከነገሌ ቦረና እስከ አውስትራሊያ