የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ዓመት ባስቆጠረበት ወቅት በርካታ አውስትራሊያውያን የቤት ውስጥ ወጪዎቻቸውን ለመሸፈን ለተለያዩ የብድር አዙሪቶች ተዳርገዋል። ብድርዎ ከቁጥጥር ውጪ ከሆነ፤ ጉዳዮን ለአደባባይ ሳያውሉ በአቅምዎ መክፈል እንዲችሉ ዕቅድ ሊያመቻችልዎ የሚችሉ ነፃ የፋይናንስ ግልጋሎት ሰጪዎች አሉ።
Share

Published
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends


