ፍቺ በኮቨድ-19 ወረርሽኝ ወቅት

Settlement Guide: When a marriage breaks down during COVID-19

Unhappy couple Source: Getty Images

የጋብቻ ፍጻሜ በአብዛኛው የመንፈስ ሁከትና የስሜት ጉዳት ያሳድራል። በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ወቅት መለያየት የፍቺ ሂደቱን ያወሳስባል፤ ከቶውንም ልጆች ካሉ በጋራ ልጆችን የመከባከቡ ክብደት በእጅጉ ይጨምራል። የፍቅር ግንኙነት ከቀድሞ ፍቅረኛ ጋር ሲያበቃ “ራስን ፈልጎ ለማግኘት ዕድል ይሰጣል፤ የራስን ዕሴቶች አንጥሮ ለመመልከት ያበቃል፤ ለሌላ የተሻለ የፍቅር ግንኙነትም ያዘጋጃል…ማን እንደሆንና ምን እንደምንሻ ማወቂያ ነው” በማለት ባለሙያዎች ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • በቅርቡ የተካሄደ አንድ የምርምር ውጤት እንደሚያመለክተው አውስትራሊያውያን ለፍቺ ማመልከቻዎች $45 ሚሊየን እንዲሁም ለሕግ ማስፈጸሚያ $3.7 ወጪዎችን ያወጣሉ     
  • ከ10 ለፍቺ ወይም ለመለያየት ከበቁ አውስትራሊያውያን ውስጥ ዘጠኙ ከፍቅረኞቻቸው ጋር ከተለያዩ በኋላ ከተጎዳ ስሜታቸው አገግመው አዲስ ሕይወት ጀምረዋል
  • ከጋብቻ ፍጻሜ በኋላ 60 ፐርሰንት ያህል ወላጆች ፍቺ በልጆቻቸው ላይ ሊያሳድር የሚችለው ተፅዕኖ ያሳስባቸዋል
     

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service