"የፊልም ኢንዱስትሪያችን ገና ዳዴ ማለት እንኳ አልጀመረም" ሶፎንያስ ታድሰ

S Tadesse.png

Sophonyas Tadesse. Credit: S.Tadesse

በኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ፀሐፊ፣ አዘጋጅ፣ ዳይሬክተርና መምህር ሶፎኒያስ ታደሰ፤ የኢትዮጵያን የፊልም ኢንዱስትሪ የዕድገት ደረጃና የአሠራር ሂደቶች ነቅሶ ያመላክታል።


አንኳሮች
  • ተግዳሮቶች
  • ምክረ ሃሳቦች
  • ትልም
ማበላለጥ ባይሆንብኝ፤ ከፊልም ሥራዎቼ ሁሉ በጣም የምወደው ሥራ "ትርታ" የሚለው የቴሌቪዥን ድራማ ነው። ከእኔ ታሪክ ጋር የሚገናኝ ነው።
ሶፎንያስ ታደሰ
የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ አንዱ ችግር፤ ኢንዱስትሪውን እየመሩ ያሉት የፊል ባለሙያዎች ብቻ ስለሆኑ ይመስለኛል።
ሶፎንያስ ታደሰ

Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now