“አቶ ለማ መገርሣ መድረክ ላይ ሆነው ውህደቱ አስፈላጊ አይደለም፤ የመደመር ዕሳቤው አያስኬድም አላሉም። አማራጭም አላቀረቡም።” - ታየ ደንደአ

Taye Dendea Source: Courtesy of PD
አቶ ታየ ደንደአ - የብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ ‘በመደመር ዕሳቤና በውህደቱ አላምንም ማለታቸውን ተከትሎ አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ።
Share