Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

የኦንላይን የጓሮ እርሻ ኩትኮታ

VIVA: Online grandparenting

grandpa online Source: Getty Images

እንደሌላው ዓለም ሁሉ በአውስትራሊያ ቤተሰብ ውስጥ በተለምዶ የአያቶች ሚና ከፍ ያለ ነው። ይሁንና መንግሥት አረጋውያን ቤት ውስጥ እንዲቆዩ በማሳሰቡ ሳቢያ በተከሰተው ማኅበራዊ መገለል አያቶች ከልጅ ልጆቻቸው ጋር ያላቸውን አቀራረብ በብዙ መልኩ ለውጦታል።

Published

By Amy Chien-Yu Wang

Presented by Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Share this with family and friends

እንደሌላው ዓለም ሁሉ በአውስትራሊያ ቤተሰብ ውስጥ በተለምዶ የአያቶች ሚና ከፍ ያለ ነው። ይሁንና መንግሥት አረጋውያን ቤት ውስጥ እንዲቆዩ በማሳሰቡ ሳቢያ በተከሰተው ማኅበራዊ መገለል አያቶች ከልጅ ልጆቻቸው ጋር ያላቸውን አቀራረብ በብዙ መልኩ ለውጦታል።

አንኳሮች

  • አያቶች ከልጅ ልጆቻቸው ጋር በኦንላይን ለመገናኘት ብልኃቶችን ፈጥረዋል
  • ኃላፊነት የተመላው አያትነት ለልጅ ልጆች የኦንላይን አሻራ ጥበቃ ማድረግንም ያካትታል 
  • የአውስትራሊያ መድብለብሕል ፋውንዴሽን Cyberparent አፕ በ17 ቋንቋዎች ስለ ሳይበር ደህንነት፣ የኦንላይን ጠበኝነትና ማኅበራዊ ሚዲያ መረጃዎችን ይሰጣል

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now