በዚህ ዓመት መጨረሻ አውስትራሊያውያን ለድምፅ ሕዝበ ውሳኔ የ'ይሁን' እና 'አይሁን' ምላሽ እንዲሰጡ ይጠይቃሉ። የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች የአቦርጂናልና ቶረስ መሽመጥ ደሴተኛ ድምፅ እንዲመሠረት ሕገ መንግሥታዊ ለውጥ እንዲደረግ ይደግፋሉን? የሚል። በእርግጥ ድምፅ ለፓርላማ ምንድነው? በድጋፍና ተቃውሞ ክርክር የሚካሔድበትስ ስለምን ነው?
Share

Published
By Claire Slattery, Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
