ለምንድን ነው የኦሚኮርን ቫርያንት እንዳይዘን የቻልነውን ሁሉ ጥረት ማድረግ ያለብን?

A computer generated image of the coronavirus omicron variant Source: Getty
**** እንደ መስኩ ባለሙያዎች ትንተና ከሆነ -የኦሚኮርን ቫርያንት ከዴልታ ጋር ሲነጻጸር ጉዳቱ አነሰተኛ ቢመስልም፤ ክትባቱን እና ቡስተሩን ያልወሰዱ ሰዎችን በጸኑ ሊያሳምም ፤ ለሆስፒታል ሊዳርግ እና ለሞት ሊያበቃም ይችላል ።
Share