ምልሰታዊ ምልከታ 2022፤"ላያግባቡን የቻሉት ምንድናቸው? ለብዙ ዘመናት ስለ አንድነት ተናግረናል፤ መለያየትና መገጫጨት የሚለው ከየት መጣ? ፕ/ር መስፍን አርአያ16:55Prof Mesfin Araya, National Dialogue Chief Commissioner. Credit: EBCኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.92MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ሰብሳቢ፤ ስለ ኮሚሽኑ አወቃቀርና ሚና ያስረዳሉ። የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።አንኳሮችየአገራዊ ምክክር ኮሚሽን መቋቋም አስፈላጊነትተልዕኮና ሚናባለ ሶስት ዘርፍ የውይይት ምዕራፎችተጨማሪ ያድምጡ"ኢትዮጵያ በደሜ አለችበት፤ ባይወለዱባትም ሥር መሠረቴ ኢትዮጵያ ናት የሚሉ ሁሉ በአገራዊ ምክክሩ ላይ የመሳተፍ መብት ነው ብዬ አምናለሁ" ፕ/ር መስፍን አርአያተጨማሪ ያድምጡ"ተሸንፎ በማሸነፍ መርህ ላይ ሳይሆን በማሸነፍ ላይ ብቻ መቀጠላችን ትልቁ ሽንፈታችን ይመስለኛል" ፕ/ር መስፍን አርአያShareLatest podcast episodesየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ