ዮናስ የማነ፤ ከኦሎምፒያ ሠፈር ውልደት እስከ ሀገረ አውስትራሊያ ዘላለማዊ ዕረፍት18:41Yonas Yemane. Credit: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (17.12MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ከሶስት አሠርት ዓመታት በላይ አውስትራሊያን ሁለተኛ ሀገራቸው አድርገው የኖሩት አቶ ዮናስ የማነ ዘላለማዊ ዕረፍታቸውም እዚሁ ሆኗል። ቤተሰብና ወዳጆቻቸው የሕይወት ዘመናቸውን አንስተው ይዘክራሉ። የፀሎተ ፍትሐት ሥነ ሥርዓታቸው ቅዳሜ ማርች 1 ቀን 2025 / የካቲት 22 ቀን 2017 በሜልበርን ደብረ ሰላም መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ይካሔዳል።አንኳሮችአጭር የሕይወት ታሪክሕክምና፣ ስንብትና ሐዘን በአቶ ዮናስ ባለቤት አንደበትየእህቶች የወንድም ስንብትየጓደኞች ምስክርነትምስጋናShareLatest podcast episodesግማሽ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ግምት ያላቸው የሕክምና ቁሳቁሶች ከአውስትራሊያ ወደ ድሬዳዋ ድል ጮራ ሆስፒታል እያመሩ ነውየጤና ሚኒስቴር በደቡብ ኢትዮጵያ ጂንካ ከተማ ተከሰተ የተባለው አዲሱ በሽታ ከኢቦላ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ማርበርግ ቫይረስ እንደሆነ አስታወቀ#99 አልኮልን ‘እምቢኝ’ ማለትበትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ሊያገረሽ ይችላል በሚል ስጋት የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ፍጆታዎች ዋጋ መናሩን ነዋሪዎች ተናገሩ