2020 ምልሰታዊ ምልከታ፤ የኢትዮ - ቻይና፣ ሕንድና ኬንያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶች

Ambassador Meles Alem (L), Ambassador Dr Tizita Mulugeta (T-R) and Ambassador Teshome Toga (B-R) Source: Supplied
በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ፣ በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶ/ር ትዝታ ሙሉጌታና በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም ጋር በኢትዮጵያና ዲፕሎማሲያዊ ሥራዎቻቸውን በሚያከናውኑባቸው አገራት እንደምን ዓለም አቀፍ ግንኙንቶችን ለማጠናከርና የኢትዮጵያንም ጥቅም ለማስጠበቅ እየጣሩ እንዳለ በያዝነው ዓመት የመጀመሪያ ወራት ከአካሔድናቸው ቃለ ምልልሶች በቅንጭቡ አቅርበናል።
Share