ምልሰታዊ ምልከታ 2020 - የኢትዮጵያ ሕዋ ሳይንስና ቴክኖሎጂ

Prof Solomon Belay (L), space observatory (C) and DR Abera Shiferaw (R) Source: Getty
በ2020 ከፕሮፌሰር ሰለሞን በላይ - የኢትዮጵያ ሕዋ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር - ጄኔራልና ዶ/ር አበራ ሺፈራው - በደቡብ ኮሪያ ፑሳን ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የኤሮስፔስ ምህንድስና መምህር ጋር ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያመጠቀቻት ሳተላይት ተልዕኮዋን በምን መልኩ እየተወጣች እንደሆነ፤ ስለ ሕዋ ፖሊሲና ስትራቴጂና እንደምን ኢትዮጵያ ውስጥ የኤሮስፔስ ኢንዱስትሪን መመሥረትና ማስፋፋት እንደሚቻል ካካሔድነው ቃለ ምልልስ በቅንጭቡ የተነቀሰ ነው።
Share