የአድዋ ድል በኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን አንደበት

Yonas Mulugeta (L), Asnake Molla (T-R) and Workneh Bayeh (B-R) Source: Y. Mulugeta, A. Molla and W. Bayeh
በአገረ አውስትራሊያ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን 125ኛውን የአድዋ ድል ምክንያት በማድረግ ስለ ክብረ በዓሉ ታላቅነትና እንደምን በየሚኖሩበት ክፍለ አገር እንደሚዘክር ይናገራሉ።
Share