Abera Yemaneab. Credit: A.Yemaneabሰሞኑን "ለውጥ ናፋቂው ሕይወቴ" በሚል ርዕስ ግለ ታሪካቸውን ለአንባቢያን ያበቁት አበራ የማነ አብ ትውልዳቸው ደቡብ ኢትዮጵያ ጠምባሮ፣ እናታቸው ተዋበች ይርዳው ከመርሃ ቤቴ፤ አባታቸው የማነ አብ ጊላይ ከሃማሴን (ኤርትራ) ናቸው። ትረካቸውን ከደቡብ ኢትዮጵያ ጠምባሮ አንስተው፤ በአገር ውስጥና በአውሮፓ ስላካሔዷቸው የተማሪዎች ንቅናቄ የትግል ተሳትፎዎች ያወጋሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ሰሞኑን "ለውጥ ናፋቂው ሕይወቴ" በሚል ርዕስ ግለ ታሪካቸውን ለአንባቢያን ያበቁት አበራ የማነ አብ ትውልዳቸው ደቡብ ኢትዮጵያ ጠምባሮ፣ እናታቸው ተዋበች ይርዳው ከመርሃ ቤቴ፤ አባታቸው የማነ አብ ጊላይ ከሃማሴን (ኤርትራ) ናቸው። ትረካቸውን ከደቡብ ኢትዮጵያ ጠምባሮ አንስተው፤ በአገር ውስጥና በአውሮፓ ስላካሔዷቸው የተማሪዎች ንቅናቄ የትግል ተሳትፎዎች ያወጋሉ።
አንኳሮች
- ውልደትና ዕድገት
- ብሔራዊ ማንነት
- የኮሌጅ ሕይወትና የማልኮም ኤክስ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግግር