Abera Yemane-Ab. Credit: A.Yemane-Abየ "ለውጥ ናፋቂ ሕይወቴ" መፅሐፍ ራሲ አበራ የማነ አብ፤ በውቅቱ በፀሐፊነት ይመሩት ስለነበረው የዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ተማሪዎች ማኅበር እንቅስቃሴዎችና ስለ ተማሪዎች ንቅናቄ አንኳር አወዛጋቢ የመብት ጥያቄ ዕሳቤ ያስረዳሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
የ "ለውጥ ናፋቂ ሕይወቴ" መፅሐፍ ራሲ አበራ የማነ አብ፤ በውቅቱ በፀሐፊነት ይመሩት ስለነበረው የዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ተማሪዎች ማኅበር እንቅስቃሴዎችና ስለ ተማሪዎች ንቅናቄ አንኳር አወዛጋቢ የመብት ጥያቄ ዕሳቤ ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የመላው ኢትዮጵያ ሶሻሊስ ንቅናቄ (መኢሶን) አባልነትና የፓርቲ ፖለቲካ ትግል ጅማሮ
- የማንነት ፖለቲካና የተማሪዎች ንቅናቄ
- የተማሪዎች ንቅናቄና የመገንጠል መብት ጥያቄ