የ"ለውጥ ናፋቂው ሕይወቴ" መጽሐፍ ደራሲና በ66ቱ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮት ንቅናቄ ወቅት የመኢሶን አመራር አባል የነበሩት አበራ የማነ አብ፤ ስለ መኢሶን ሚናና የመሬት ለአራሹ አዋጅን ፋይዳ አስመልክተው በመጽሐፋቸው ስላሰፈሯቸው አንኳር ጉዳዮች ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- አብዮቱና መኢሶን
- የመኢሶንና የደርግ ፖለቲካዊ ፍቺ
- የስደት ሕይወት ከሶማሊያ እስከ አሜሪካ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends

