“እናመሰግናለን!” ተሸላሚ ኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን የሴቶች ኅብረት በቪክቶሪያ

Felekech Yifru Mulugeta (L), Fikirte Nega (T-R) and Martha Tsegaw (B-R) Source: FY. Mulugeta, M. Tsegaw and F. Nega
የኢትዮጵያውያን ሴቶች ኅብረት በቪክቶሪያ ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 13 ለሶስት ኢትዮጵያውያን ሴቶች ላበረከቱት የላቁ አስተዋጽዖዎቻቸው ሽልማት አበርክቷል። ተሸላሚዎቹ ወ/ሮ ፍቅርተ ነጋ፣ ወ/ሮ ፈለቀች ይፍሩ ሙሉጌ ታና ጋዜጠኛ ማርታ ጸጋው ስለሽልማቱ ፋይዳ ይናገራሉ።
Share