*** ኮቪድ19ን በመዋጋት የሜልበርን ጤና ባለሙያዎች ያሳለፉት አስቸጋሪ ጊዜ ሲገልጹ ***

LR-Rahal Goshu and Tsigereda Mekonen Source: Supplied
የሜልበርን ከተማ ሙሉ ለሙሉ ከኮሮናቫይረስ ነጻ ከሆነች 30 ቀናት ሆኗታል፡፡ ወቅቱ በአካልም ሆነ በመንፈሳቸው ላይ ጥሎ ያለፈው ጫና በቃላት የማይገለጽ መሆኑን የሚናገሩት ነርስ ጽጌረዳ መኮንን እና ራሄል ጎሹ ናቸው፡፡
Share