“ ለአእምሮ ጤና ችግር ተገቢውን ህክምና እና ክትትል ከተደረገ ጤናማ ህይወትን መምራት ይቻላል” - ዶ / ር ገላዬ ታደሰ

Dr Gelaye Tadesse Source: Supplied
ዶ / ር ገላዬ ታደሰ በምእራብ አውስትራሊያ የካንትሪ ሄልዝ አገልግሎት የአእምሮ ጤና መምህር እና ሀኪም እንደሚሉት ከሆነ የአእምሮ ጤና ችግር ሊታከም የሚችል እና ታማሚዎቹም ሙሉ ለሙሉ ሊድኑ ወይም ተገቢውን ህክምና በመከታተል ጤናማ ህይወትን መምራት እንደሚችሉ ነው ፡፡
Share