ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት እና ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የኩዊንስላንድ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፤ የማኅበረሰብ ማኅበራትን የአገልግሎት ፋይዳዎች ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር
- የኩዊንስላንድ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር
- ተልዕኮ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Kassahun Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
