Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

"በኩዊንስላንድ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዘንድ ትልቁ ተግዳሮት አዳዲስ አመራሮችን ለመምረጥ ተተኪዎችን አለማግኘት ነው" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ

Tesfaye Yigzaw and Seblework Tadesse.png
Dr Tesfaye Yigzaw, President of the Ethiopian Community Association of Victoria (L) and Seblework Tadesse, Secretary General of the Ethiopian Community Association of Queensland (R). Credit: T.Yigzaw and S.Tadesse

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት እና ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የኩዊንስላንድ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፤ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላትና ማኅበራት ግንኙነቶችን አስመልክተው ይናገራሉ።


Published

Updated

By Kassahun Negewo

Source: SBS



Share this with family and friends


ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት እና ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የኩዊንስላንድ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፤ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላትና ማኅበራት ግንኙነቶችን አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች

  • ክፍተትና ቅርርቦሽ
  • ተግዳሮቶችና ትሩፋቶች
  • የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተነሳሽነት
  • የማኅበረሰብ አመራር
ፕሬዚደንት እሆናለሁ ብዬ አይደለም ወደ ቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበር የተቀላቀልኩት፤ ሳላውቃቸው ለእኔ ውለታ ለዋሉልኝ ሰዎች ወሮታ ለመክፈል ነው።
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት
ወደ ማኅበረሰብ አመራር በበጎ ፈቃደኝነት የገባሁት አገልግሎት ለመስጠት ነው። በተለይ ልጅ ከወለድኩ በኋላ ኢትዮጵያዊ ማንነትን ማስቀጠል ላይ ወሳኝነት እንዳለው ስለገባኝና ለልጆቻችን ኩራት የሚሆን ነገር ትቶ ማለፍ አለብኝ በሚል ነው።
ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የኩዊንስላንድ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now