እግር ኳስ ሜዳ ሕይወቱ ያለፈችው ኤፍሬም ታደሰ የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጸመ

Ephraim Tadesse. Source: Tadele Feleke
በምዕራብ አውስትራሊያ ፐርዝ ነዋሪ የነበረው ባለ ትዳርና የሶስት ልጆች አባት እኤፍሬም ታደሰ ይጫወትበት በነበረበት እግር ኳስ ሜዳ እሑድ ፌብሪዋሪ 14, 2021 ሕይወቱ አልፋለች። የቀብር ሥነ ሥርዓቱም በፐርዝ ከተማ ተፈጽሟል።
Share
Ephraim Tadesse. Source: Tadele Feleke
SBS World News