"የዘንድሮውን የጥምቀት በዓል በኮሮናቫይረስ ሳቢያ በጋራ አናከብርም" - ቀሲስ መንግሥቱ ኃይሌ

Melake Tsehai Mengistu Source: Supplied
መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሌ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አኅጉረ ስብከት ዋና አስተዳዳሪና የብሪስበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ ዘንድሮ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዐቢያተ ቤተ ክርስቲያናት በዓለ ጥምቀቱ እንደምን እንደሚከበር ይናገራሉ፡፡
Share