በቻይና፣ ጃፓንና አውስትራሊያ የኢፌዴሪ አምባሳደራትና ተወካዮችን አካትቶ በአውስትራሊያና እስያ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ኖቬምበር 2 – 2020 ባካሄዱት የዙም ስብሰባ የፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ “ግብፅ የሕዳሴ ግድብን ልታጋይ” ትችላለች አባባልን በፅኑ አውግዘዋል። ዓለም አቀፍ ሕግንም እንደሚጻረር አስታውቀዋል።
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends

