በዓለ ጥምቀት በሜልበርን

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ላይ፟ ግራ)፣ መልአከ ቀሲስ እንግዳ ቸሩ (ታች ግራ)፤ መልአከ ሰላም ቀሲስ ተሾመ ጌታሁን (መሃል) እና መልአከ ቀሲስ ተስፋዬ መንግሥቱ (ቀኝ) Source: Elias Gudisa/Tesfaye Mengistu and Engida Cheru
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ፣ መልአከ ቀሲስ እንግዳ ቸሩ፤ መልአከ ሰላም ቀሲስ ተሾመ ጌታሁንና መልአከ ቀሲስ ተስፋዬ መንግሥቱ፤ በሜልበርን ከተማ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያናት እንደምን በተናጠል የዘንድሮውን የጥምቀት በዓል እንዳከበሩ ይናገራሉ፡፡ የመልካም ምኞት መልዕክቶቻቸውንም ያስተላልፋሉ፡፡
Share