የሜልበርን ኢትዮጵያውያን ምግብ ቤቶችና የኮቨድ - 19 ገደቦች ተፅዕኖ

Source: Biniyam, Daniel and Fetlework
ዳንኤል አስፋው ከጎጆ ሬስቶራንት፣ ፈትለወርቅ ግርማ ከጨርጨር ሬስቶራንት፣ ቢንያም ክፍሌ ከአፍሪካ ቴስት ሬስቶራንት፣ አዳነች ነጋኒ ከተንቢ ሬስቶራንት፤ የኮሮናቫይረስ ገደብ ሜልበርን ላይ ተጥሎና ረግቦ ባለበት ወቅት በምግብ ቤት የንግድ ሥራቸውና በደንበኞቻቸው ላይ ስላሳደረው አሉታዊና አዎንታዊ ተፅዕኖች በንፅፅሮሽ አጣቅሰው ይናገራሉ።
Share