ፍስሃ በየነ፤ ከመቀሌ ጦር ግንባር ወደ አውስትራሊያ

Feseha Beyene Source: Supplied
አቶ ፍስሃ በየነ በፐርዝ - የአውስትራሊያ ነዋሪ ናቸው። መቀሌ ላይ በፌዴራልና በክልል መንግሥታቱ መካከል ወታደራዊ ግጭት ሲጀመር ከሠርግ መልስ ወደ ቤታቸው እያቀኑ ነበር። በተባበሩት መንግሥታትና በኢትዮጵያ የአውስትራሊያ ኤምባሲ ድጋፍ እንደምን ከመቀሌ ወደ ብሪስበን - አውስትራሊያ መግባት እንደቻሉ ይናገራሉ።
Share