ኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን የፈረንጆቹ የገና በአል ክሪስማስን እንዴት ያከብሩታል ?

Ethiopian Australian celebrating Christmas Source: Supplied
ወ/ሮ መሰረት አሰፋ እና ወ/ሮ ፀሃይ ወጋየሁ ከሲድኒ ፤ ወ/ሮ ህይወት በቀለ ከብሪዝበን ፤ ወ/ሮ የኔነሽ ብርሃኔ ገብሬ ከአደላይድ እንዲሁም ወ/ሮ ሃና ታደሰ ከሜልበርን ፤ የፈረንጆቹን የገና በአል በተመለከተ ቀኑ ይለያይ እንጂ ሀያማኖታዊ እና ባህላዊ አንድምታ እንዲኖረው አድርገን በጋራ ተሰባስበን እናከብረዋለን ብለውናን፡፡
Share