“ራሴን ማድመጤ የተሻለ ሙዚቃን ይዤ እንድመጣ ረድቶኛል ፤ በራሴ መንገድ የመጣሁበት ሙዚቃ ፍሬውን ሳይ እድለኛ ነኝ እንድል ያደርገኛ -አርቲስት ሮፍናን29:45ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (27.24MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የሙዚቀኛ ውጤት የሚታየው በሚዚቀኛው ጥረት ብቻ ሳይሆን በማህበረሰቡ የአስተሳሰብ አቅጣጫ ነው ። አገር ሰላም ሲሆን ማህበረሰብ ሲራጋጋ የኪነጥበብ ባለሙያዎችም ጥሩ ስራን ይዘን መቅረብ እንችላላን፤ የሚለን የሙዚቃ ስራውን በአውስትራሊያ እያሳየ ያለው ሁለገቡ አርቲስት ድምጻዊ ፤ ገጣሚ ፤ አቀናባሪ ፤ ዲጄ እንዲሁም ድምጻዊ ሮፍናን ኒሪ ሙዘይን ነው ።አንኳሮችከዲጄ እስከ ድምጻዊ ፤ ገጣሚ እና አቀናባሪየኢትዮጵያ መድብለ ብህልነት በሙዚቃ ስራዎቹ ሲገለጥየወላጆቹ አስተዋጻኦShareLatest podcast episodes"ደሲ ለእግዚአብሔር ቃልና ለፍቅር የተረታች ናት፤ በሕልፈቷ ድንጋጤ ውስጥ ነው ያለሁት፤ ያለ እሷ እንዴት እንደምኖር አላውቅም" የፓስተር ደሲ ባለቤት አቶ ዓይናለም ካሱ- አንቶኒ አልበኒዚ ከአሜሪካው ፕሬዝደንት ጋር በጥቅምት ወር ሊገናኙ ቀጥሮ ተቆረጠ"የአዲስ ዓመት ዝግጅቱ ሀገር ቤት ያሳለፍናቸውን ጥሩ ጊዜዎች እንድናስታውስ አድርጎናል፤ መበረታትና መጠናከር ያለበት ነው፤ መልካም አዲስ ዓመት!" ዶ/ር አደራጀው ተሾመዜና -አውስትራሊያዊቷ የከፍታ ዘላይ ኒኮላ ኦላሳርገን የኦሎምፒክ ወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነች