አርቲስት ታማኝ በየነ የአለም አቀፍ ህብረት ለኢትዮጵያውያን መብቶች ሰብሳቢ እንዲሁም አቶ ዳኛቸው ተሾመ የህብረቱ የቦርድ አባል እና የአቅም ግንባት አስተባባሪ ፤ ህብረቱ በአሁን ወቅት ከሶማሌ ክልል እየተፈናቀሉ ያሉትን ኢትዮጵያውያን ለመርዳት እያደረገ ስላለው እንቅስቃሴ ይናገራሉ።
Share

Published
Updated
By Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends
