ከጉራጊኛ ቃላት ትርጉም ወደ ሥነ ፅሑፍ ዓለም፤ ደራሲና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያም16:53Author and Translator SahleSelassie BerhaneMariam. Credit: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.47MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዝነኛና አንጋፋው ደራሲና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያም፤ እንደምን ወደ ሥነ ፅሑፍ ዓለም ለመሸጋገር እንደበቁ ይተርካሉ።አንኳሮችከፖለቲካ ሳይንስ ጥናት ትልም ወደ ድርሰትና ትርጉም መስክ"ሺኒጋ ቃያ" የመጀመሪያ የድርሰት በረከትና የሰባት ቤት ጉራጌ ሕይወት ትረካ"The Afersata" በኩር የእንግሊዝኛ ድርሰትተጨማሪ ያድምጡ"አፄ ቴዎድሮስን የማደንቃቸው ዘመነ መሳፍንትን አሸንፈው የኢትዮጵያን አንድነት ያፀኑ ታላቅ መሪ ስለሆኑ ነው" ደራሲና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያምተጨማሪ ያድምጡ"በዘርኛነት አዝማሚያ ከቋንቋዬ በስተቀር በሌላ የኢትዮጵያ ቋንቋ አልፅፍም የሚል በጣም ጠባብ የሆነ አመለካከት ያላቸው ሰዎች አሉ" ደራሲና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያምShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው