“2020 በዳያስፖራውና ኤምባሲው መካከል ከፍተኛ ትውውቅ የተደረገበት ዓመት ነው” - በሪሁን ደጉ

Tesfaye Endeshaw (L) and Beryihun Degu (R) Source: SBS Amharic and TE
አቶ በሪሁን ደጉ፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባለ ሙሉ ስልጣን ሚኒስትርና ምክትል ሚሽን መሪና አቶ ተስፋዬ እንደሻው የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብፕሬዚደንት፤ እሑድ ጃንዋሪ 3, 2021 በመላ አውስትራሊያ ነዋሪ ለሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ መንግሥት ተወካዮች አማካይነት ስለሚደረገው የወቅታዊ ጉዳዮች ገለጣ ዓላማ ያስረዳሉ።
Share