“ትክክለኛውን የወቅቱን የኢትዮጵያ ሁኔታ ለአውስትራሊያና ለኒውዝላንድ መንግሥታት በተከታታይ እያስረዳን ነው” አቶ በርይሁን ደጉ

Beryihun Degu, Acting Ethiopian Ambassador to Australia. Source: SBS Amharic
አቶ በርይሁን ደጉ፤ በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተጠባባቂ ጉዳይ ፈጻሚ፤ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎች፣ በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የማኅበረሰብ አባላት ጋር ኤምባሲው እያዳበረው ስላለው ቅርርቦሽና ትብብር፤ እንዲሁም በኢትዮጵያና አውስትራሊያ መካከል ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ሂደት አስመልክተው ይናገራሉ።
Share