Bethlehem Tibebu. Credit: B.Tibebuበናሩና ብሪስበን ዕገታ ማዕከላት ለአራት ዓመትታ የቆየችውና አሁንም በየስድስት ወራት ታዳሽ በሆነ ጊዜያዊ የመቆያ ቪዛ አውስትራሊያ ውስጥ የምትገኘው ቤተልሔም ጥበቡ የስደተኞች መብቶችም ተሟጋች ናት። ሰሞኑን አገር አቀፍ ክርክር በቀሰቀሰው በጀልባ ወደ አውስትራሊያ የዘለቁ ጥገኝነት ጠያቂዎች ወደ ናሩ የመላክ ውሳኔን አስመልክታ ትናገራለች። የናሩ ቆይታዋ ያሳደረባትንም ተፅዕኖዎች ታነሳለች።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
በናሩና ብሪስበን ዕገታ ማዕከላት ለአራት ዓመትታ የቆየችውና አሁንም በየስድስት ወራት ታዳሽ በሆነ ጊዜያዊ የመቆያ ቪዛ አውስትራሊያ ውስጥ የምትገኘው ቤተልሔም ጥበቡ የስደተኞች መብቶችም ተሟጋች ናት። ሰሞኑን አገር አቀፍ ክርክር በቀሰቀሰው በጀልባ ወደ አውስትራሊያ የዘለቁ ጥገኝነት ጠያቂዎች ወደ ናሩ የመላክ ውሳኔን አስመልክታ ትናገራለች። የናሩ ቆይታዋ ያሳደረባትንም ተፅዕኖዎች ታነሳለች።
አንኳሮች
- የናሩ ዕገታ ማዕከል ፈታኝ ሕይወት
- ስደተኞችን ወደ አውስትራሊያ ለሕክምና የማምጣትና የመከልከል ክርክር አተያዮች
- እንጥልጥል የወደፊት ዕጣ ፈንታ