“ ኑ እና አብረን እራት እንብላ ፤ ወገኖቻችንንም እንርዳ "- የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት20:42L.R. Mrs Konjit Tilahun, Gifti Bekele, Marta Borena, & Birtukan Biyadglegn. Credit: K.Tilahun, G.Bekele, M.Borena, and B.Biadglegnኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (18.97MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ወ/ሮ ቆንጂት ጥላሁን የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ መሥራች እና ዳይሬክተር ፤ የብሬቭኸርትስ የቦርድ አባላት እና የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ማርታ ቦረና ፤ ወ/ሮ ብርቱካን ቢያድግልኝ እና ወጣት ጊፍቲ በቀለ ፤ ብሬቭኸርትስ ላለፉት አሥራ አንድ ዓመታት በኢትዮጵያ በድህነት ውስጥ የሚኖሩ ታዳጊ ሕፃናት እና ወጣቶችን በማስተማር የተሻለ ዜጋ እንዲሆኑ እያበረከተ ያለውን አስተዋፅዖ ይገልጣሉ። ብሬቭኸርትስ በተለይም በአውስትራሊያ የሚገኙ የበጎ ፈቃድ አገልጋዮችን በመጠቀም ለታዳጊ ሕፃናት እና ወጣቶች በርካታ እርዳታዎችን ማበርከቱን አባላቱ ያስረዳሉ። በቅርቡም በሜልበርን ከተማ እያዘጋጁት ስላለው ልዩ ዝግጅት ይናገራሉ።አንኳሮችየብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ የአሥራ አንድ ዓመታት ጉዞየተመዘገቡ ወጤቶችየእራት ግብዣ ጥሪተጨማሪ ያድምጡ“ በአውስትራሊያ ያሉት የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ያደረጉት አስተዋፅዖ ታላቅ ነው፤ የበርካታ ታዳጊዎችን ሕይወት ለውጠዋል” የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላትShareLatest podcast episodesበትግራይ ክልል የወባ በሽታ በወረርሽኝ መልክ መከሰቱ ተነገረ“ በአውስትራሊያ ያሉት የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ያደረጉት አስተዋፅዖ ታላቅ ነው፤ የበርካታ ታዳጊዎችን ሕይወት ለውጠዋል” የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላትአውስትራሊያ የዶናልድ ትራምፕን ባለ 20 ነጥብ የጋዛ የሰላም ዕቅድ እንደምትደግፍ አስታወቀች"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀ