L.R Marta Borena ,Mrs Birtukan Biyadglegn, Gifti Bekele & Mrs Konjit Tilahun.ወ/ሮ ቆንጂት ጥላሁን የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ መሥራች እና ዳይሬክተር ፤ የብሬቭኸርትስ የቦርድ አባላት እና የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ማርታ ቦረና ፤ ወ/ሮ ብርቱካን ቢያድግልኝ እና ወጣት ጊፍቲ በቀለ 'ብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያውያንን ለመርዳት በኢትዮጵያውያን የሚመራ ግብረ ሰናይ ድርጅት በመሆኑ ሥራችንን በተለየ ፍቅር ፤ የኃላፊነት እና ባለቤትነት ስሜት እንድንሠራ ምክንያት ሆኖናል' ይላሉ።
Published
Updated
By Martha Tsegaw
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ወ/ሮ ቆንጂት ጥላሁን የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ መሥራች እና ዳይሬክተር ፤ የብሬቭኸርትስ የቦርድ አባላት እና የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ማርታ ቦረና ፤ ወ/ሮ ብርቱካን ቢያድግልኝ እና ወጣት ጊፍቲ በቀለ 'ብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያውያንን ለመርዳት በኢትዮጵያውያን የሚመራ ግብረ ሰናይ ድርጅት በመሆኑ ሥራችንን በተለየ ፍቅር ፤ የኃላፊነት እና ባለቤትነት ስሜት እንድንሠራ ምክንያት ሆኖናል' ይላሉ።
አንኳሮች
- ያጋጠሙ ችግሮች
- የወጣት በጎ ፈቃድ አገልጋዮች ተሳትፎ
- የወደፊት እቅዶች