Chaltu Sani, Minster for Ministry of Urban and Infrastructure of Ethiopia. Credit: Credit: Ministry of Urban and Infrastructureጫልቱ ሳኒ፤ የኢፌዴሪ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር፤ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤታቸው፣ የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዘርፈ ብዙ የሀገር ግንባታ ሁነኛ ሚናዎችና ተጠቃሚነትን ይገልጣሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ጫልቱ ሳኒ፤ የኢፌዴሪ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር፤ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤታቸው፣ የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዘርፈ ብዙ የሀገር ግንባታ ሁነኛ ሚናዎችና ተጠቃሚነትን ይገልጣሉ።
አንኳሮች
- የውጭ ሙዋዕለ ንዋይ ፍሰት
- የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚናና የመልካም ዕድሎች ዝርጋታ
- የኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሙያዊ አስተዋፅዖዎችና የተጠቃሚነት ዕድሎች