"የአውስትራሊያ ከተሞችን በመጎብኘት ለከተሞቻችን የበለጠ ዕድገት፣ ውበትና ምቹነት የሚያግዙ መሠረታዊ ነገሮችን ለመቅሰም ዕድል አግኝቻለሁ" ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ20:38Chaltu Sani, Minster for Ministry of Urban and Infrastructure of Ethiopia. Credit: Ministry of Urban and Infrastructureኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (18.9MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ጫልቱ ሳኒ፤ የኢፌዴሪ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር፤ ሰሞኑን አውስትራሊያ ተገኝተው ስላካሔዱት ይፋ የሥራ ጉብኝት ዓላማና ፋይዳዎች ይናገራሉ።አንኳሮችየአረንጓዴ ልማትና ጮሌ ከተማ ግንባታተግዳሮቶች፣ ስኬቶችና ልምዶችየአውስትራሊያ ጉብኝት ትሩፋቶችተጨማሪ ያድምጡ"በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት በቁጥር ትንሽ ቢሆኑም እንኳ ኢትዮጵያ ስትጠራቸው እጅግ የሚያኮራ ድጋፍ ማድረጋቸውን እናደንቃለን" ሚ/ር ጫልቱ ሳኒShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው