"በኦሮሞ ፍልሰትና መስፋፋት ወቅት መንግሥታት የተመሠረቱት ሰጥቶ በመቀበል ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው17:07Dr Deresse Ayenachew. Credit: D.Ayenachewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.3MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ በኤይክሲ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ፤ ከመካከለኛው ክፍለ ዘመን የፍልሰትና ሠፈራ አሉታዊና አዎንታዊ ተፅዕኖዎች ከዛሬይቱ ኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ተያያዥነት ያመላክታሉ።አንኳሮችየኦሮሞ ፍልሰትና መስፋፋትየመካከለኛው ዘመን አርብቶ አደርነትና ግብርና ስብጥርየአዳል መንግሥት መስፋፋትና መስተጋብርተጨማሪ ያድምጡ"ኢትዮጵያ የፍልሰትና ሠፈራ ውጤት ናት" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው"ዛሬ የኢትዮጵያውያን ባሕል የምንላቸው የተፈጠሩት በመካከለኛው ክፍለ ዘመን ከአዜባዊነት ርዕዮተ ዓለም ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸውShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው