“ልዩነቶቻቸንን ወደ ኋላ ትተን ለኅብረተሰባችን መልካም ታሪክን ትተን ብናልፍ ደስ ይለኛል” ዶ/ር እማዬነሽ ስዩም

Dr Emayenesh Seyoum Source: E. Seyoum
ዶ/ር እማዬነሽ ስዩም፤ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ኅብረት በቪክቶሪያ ፕሬዚደንት፤ ኅብረቱ በ2020 ያከናወናቸውን አበይት ተግባራትና የዓመቱ የኅብረቱ ተሸላሚ ሴቶችን አስተዋፅዖዎች አያይዘው ይናገራሉ።
Share
Dr Emayenesh Seyoum Source: E. Seyoum
SBS World News