ደራሲ ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ፤ የ"ኩሽ እና ኩሻዊ፤ ቋንቋ፣ ታሪክ፣ ሃይማኖት እና ነገድ" መጽሐፍ ደራሲ፤ በኩሽና ኩሻዊነት ዙሪያ ያሉ ብዥታዎችን ያመላክታሉ። የማረቂያ ምክረ ሃሳቦችንም ይቸራሉ።
አንኳሮች
- ውዥንብርን በማጥራት ረገድ የጋዜጠኞች፣ የታሪክ ፀሐፍትና ተማራማሪዎች ሚና
- ፑንትና ኢትዮጵያ
- የሀበሻ ስያሜ አጠቃቀም
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
