Dr Yirga Gelaw Woldeyes, Winner of the 2024 City of Fremantle Hungerford Award for የተስፋ ፈተና / Trials of Hope. Credit: YG.Woldeyesዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር ናቸው። ሰሞኑን የ2024 Fremantle Hungerford ሽልማት አሸናፊ ለመሆን የበቁበትን "Trials of Hope - የተስፋ ፈተና" የሥነ ግጥም መፅሐፋቸውን አስመልክተው ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር ናቸው። ሰሞኑን የ2024 Fremantle Hungerford ሽልማት አሸናፊ ለመሆን የበቁበትን "Trials of Hope - የተስፋ ፈተና" የሥነ ግጥም መፅሐፋቸውን አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የላሊበላ ዕሴቶች
- የሥነ ግጥም ፍቅር ጅማሮ
- እናትን ማን ያድናታል?
- እሽም በሬ ላሎ