“በደርግ ታስሬ በኢህአዴግ እንደታሰርኩ ሆኖ ሰሞኑን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የቀረበው እንዲታረምልኝ እጠይቃለሁ” - አቶ ፍቅሬ ረታ

Fikre "Raya" Reta Source: Supplied
አቶ ፍቅሬ “ራያ” ረታ - ከ30 ዓመታት በላይ የአውስትራሊያ ነዋሪ መሆናቸውንና ለአምስት ዓመታት የማዕከላዊ ምርመራ እሥረኛ የነበሩት በዘመነ ደርግ እንጂ በዘመነ ኢሕአዴግ አለመሆኑን ጠቅሰው ለኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የማረሚያ ኢሜይል ቢልኩና ስልክም ቢደውሉ ምላሽ ባለማግኘታቸው የቴሌቪዥን ጣቢያው ማስተካከያ እንዲያደርግ ይጠይቃሉ። ስለ እሥር ሕይወታቸውም ያወጋሉ።
Share